20% off all books with the code: BOOKS
  • check 10+ million books
  • check New arrivals every day
  • check Trusted by 1M+ customers
  • check Great prices & discounts
  • check Shipping across Europe

የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከኢየሱስ ጋር የሚያደርጉበት የ50 & ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿ ¿¿¿¿¿¿¿¿ ¿50 ¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿ - Susan Freese

English
2024-04-01
€34.64 €43.30

-20% with code BOOKS

In stock at our supplier

Shipping in 10-16 days

30-day return policy

አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል። እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል። በዚህ ቀላል ... Full description

You May Also Like

Description

አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል።

እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል።

በዚህ ቀላል እና ህይወት ቀያሪ ጉዞ በኩል በ50 ቀናት ውስጥ የበሰሉ አማኞች በአመታት ውስጥ ያወቁትን ነገር ይማሩ።

ሳምንት 1፦ የእግዚአብሔር ታሪክ-የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ ታሪክን ማግኘት

ሳምንት 2፦ የእርስዎ ታሪክ-በክርስቶስ ያለዎትን አዲሱን ማንነት ማድነቅ

ሳምንት 3፦ የእርስዎ አላማ-የእርስዎን የህይወት አላማ መፈጸም

ሳምንት 4፦ መጣበቅ-ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ መቆየት

ሳምንት 5፦ የእግዚአብሔር ቃል-የህይወት ደራሲውን ማዳመጥ

ሳምንት 6፦ ጸሎት-የህይወት ደራሲው ጋር መነጋገር

ሳምንት 7፦ መንፈስ ቅዱስ-በእግዚአብሔር ጥንካሬ ታሪክዎን መኖር


በእያንዳንዱ ሳምንት በመጽሐፍ ቅዱስ የተሳሰረ ትረካን ይማራሉ።


ይህ መጽሐፍ የሚከተለውን ከሆነ ለእርስዎ የሚሆን ነው፦

- በኢየሱስ አዲስ አማኝ ሆነው እምነትዎን ለማሳደግ ቀጣዮቹን እርምጃዎች የሚፈልጉ ከሆነ፣

- ደቀ መዝሙር ለመሆን ወይም ሌሎችን ደቀመዝሙር ለማድረግ የሚፈልጉ ክርስቲያን ሲሆኑ፣

- ክርስትናን እያሰሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ እንዴት መሆን እንደሚቻል ማወቅ የሚፈልጉ ከሆነ፣

More Information

Author Susan Freese
Publisher All in Ministries International
Release year 2024
Cover type Softcover
EAN 9781958535011
Write Your Own Review
You're reviewing: የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከኢየሱስ ጋር የሚያደርጉበት የ50 & ¿¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿ ¿¿¿¿¿¿¿¿ ¿50 ¿¿ ¿¿¿¿¿ ¿¿¿¿
Your Rating:

Goodreads Reviews

€34.64 €43.30